ኢትዮጵያ አሁን ካለችበት የግጭት አዙሪት እንድትወጣ ምን ቢደረግ ይሻላል?
TRACK

ኢትዮጵያ አሁን ካለችበት የግጭት አዙሪት እንድትወጣ ምን ቢደረግ ይሻላል?

Avatar

ታህሳስ 24፣2017

ኢትዮጵያ ሰላሟን ፍለጋ የሰላም ሚኒስቴርን እስከማቋቋም ተጉዛለች፡፡

ግን ዛሬም ሰላም ብርቅ የሆነባቸው አካባቢዎች በርካታ ናቸው፡፡

ሰላም ግን እንዴት ይመጣል?

ኢትዮጵያ አሁን ካለችበት የግጭት አዙሪት እንድትወጣ ምን ቢደረግ ይሻላል?

ሰላም በሀገሪቱ እንዲሰፍን ያግዛሉ ተብለው የተቋቋሙ መስርያ ቤቶች እርስ በእርሳቸው ተመጋጋቢ ሆነው ሰላምን ለማስፈን እየሰሩ ነው ወይ?

Comments

Avatar