TRACK
በኤርፖርት፤ መንገደኞችን በማስፈራራት ጌጣጌጥ እና ገንዘብ የተቀበሉ የኮሚሽኑ ሰራተኞች ጉዳይ በፍርድ ሒደት ላይ እንዳለ የጉምሩክ ኮሚሽንተናግሯል
ግንቦት 6፣2016
የጉምሩክ ኮሚሽን በኤርፖርት በኩል በሀገር የሚወጣም ሆነ ወደ ሀገር የሚገባ የማዕድን ምርት በአንድ ግራም እንኳን የጉምሩክን አሰራር የሚጥስ ከሆነ ለመውረስ አላመነታም አለ፡፡
ከዚህ በፊት በኤርፖርት፤ መንገደኞችን በማስፈራራት ጌጣጌጥ እና ገንዘብ የተቀበሉ የኮሚሽኑ ሰራተኞች ጉዳይ በፍርድ ሒደት ላይ እንዳለ ተናግሯል፡፡
ያሬድ እንዳሻው
#Ethiopia #ShegerWerewoch #ጉምሩክ_ኮሚሽን #ኤርፖርት
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments