ግንቦት 13/2018
እንደነ ቻይና እና ህንድ ባሉት ሀገሮች ፈዋሽነት ያላቸው እፅዋትን በመድሃኒትነት መጠቀም የተለመደ ነው፡፡
በኢትዮጵያ በተለይ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የተለያዩ እፅዋትን በመድሃኒትነት ፈጭታችሁ አፍልታችሁ ተጠቀሙ የሚሉ መልክቶች በተለይ በማህበራዊ ሚዲያ በስፋት ይታያል፡፡
ግን አወሳሰድን የጎንዮሽ ጉዳትና ሌላውንም እንዴት ማወቅ ይቻላል?
ጠቃሚውን ከጎጂው መለየት የሚቻለውስ እንዴት ነው?
ባህላዊው ህክምና በሚፈለገው ልክ ከዘመናዊው ጋር ተስማምቶ መቀጠል የማይችለው ለምንድነው?
ሙሉ ዘገባውን ለማድመጥ….
ፍቅሩ አምባቸው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Website፡ https://www.shegerfm.com/
YouTube : https://shorturl.at/18TS1
Telegram : https://shorturl.at/68aeK
Facebook፡ https://shorturl.at/tm5Q4
WhatsApp : https://shorturl.at/8vwRx
X :- https://x.com/shegerfm?s=2
LinkedIn: https://shorturl.at/Vfe6i
Tiktok : https://shorturl.at/lhYiv
Instagram: https://shorturl.at/9X4S7
Comments