ዩኒቨርሲቲዎች ምን ይላሉ?
TRACK

ዩኒቨርሲቲዎች ምን ይላሉ?

Avatar

ጥር 2፣2017

የመንግስት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ከዚህ ቀደም ፕሬዘዳንት ሲመደብላቸው መመዘኛ የአካባቢው ተወላጅ የሆነ የሚለው ዋናው ነበር፡፡

የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ከዚህ በኋላ በብቃት እንጂ በአካባቢ ተወላጅነት የዩኒቨርሲቲ ፕሬዘዳንት አድርጎ መሾም ይቀራል ማለታቸው ተሰምቷል፡፡

በጉዳዩ ላይ ዩኒቨርስቲዎች ምን ይላሉ?

Comments

Avatar