ባለፉት 2 ዓመታት ኢትዮጵያ ውስጥ የህትመት ዋጋ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መምጣቱን ይነገራል፡፡
TRACK

ባለፉት 2 ዓመታት ኢትዮጵያ ውስጥ የህትመት ዋጋ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መምጣቱን ይነገራል፡፡

00:00

ነሐሴ 17፣2016

ባለፉት 2 ዓመታት ኢትዮጵያ ውስጥ የህትመት ዋጋ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መምጣቱን ይነገራል፡፡

የዘርፉ ባለሞያዎችም በዚህ ምክንያት አንባቢ እንዳይጠፋ ስጋት አለ ከወዲሁ መላ ሊበጅለት ይገባል የሚል ተደጋጋሚ ስሞታ ሲያነሱ ይደመጣል፡፡

እንዲህ ያለው ጥያቄ መልስ ሳያገኝ ይባሱኑ መንግስት ከሰሞኑ በመፅሐፍት ላይ ተጨማሪ እሴት ታክስ መጣሉን ከተናገረ ወዲህ በዘርፉ ያሉ ባለሙያዎችን ጉዳዩ አስደንግጧቸው ለመመካከርም ተቀምጠው ነበር፡፡

Comments

00:00