በኢትዮጵያ በ30 ዓመታት ያልታየ የሙቀት መጠን ባለፈው ዓመት መመዝገቡ ተሰማ
TRACK

በኢትዮጵያ በ30 ዓመታት ያልታየ የሙቀት መጠን ባለፈው ዓመት መመዝገቡ ተሰማ

Avatar

መጋቢት 16፣2016

በኢትዮጵያ ባለፉት ሰላሳ ዓመታት ያልታየ የሙቀት መጠን፤ ባለፈው ዓመት መመዝገቡ ተሰማ፡፡

ሰሞኑን ያጋጠመው የሙቀት መጠን ግን የተለመደ የበልግ ወቅት የአየር ፀባይ እንጂ የተለየ ነገር የለም ተብሏል፡፡

ምንታምር ፀጋው

#Ethiopia #ShegerWerewoch #የሙቀት_መጠን # #በልግ #የአየር_ፀባይ #Ethiopian_Meteorology_Institute

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

Avatar