የኢትዮጵያ ሰነደ ሙዓለ ነዋይ ገበያ የአክሲዮን ሽያጭ ቀነ ገደብ ከአራት ቀን በኋላ ያበቃል
TRACK

የኢትዮጵያ ሰነደ ሙዓለ ነዋይ ገበያ የአክሲዮን ሽያጭ ቀነ ገደብ ከአራት ቀን በኋላ ያበቃል

00:00

መጋቢት 16፣2016

የኢትዮጵያ ሰነድ ሙዓለ ነዋይ ገበያ ከእቅዱ ቀድሞ ለማሰባሰብ ካቀደው የመመስረቻ ካፒታል በላይ መሰብሰቡን ተናገረ፡፡

መስራች የሚያደርገው የአክሲዮን ሽያጭ ቀነ ገደብ ከአራት ቀን በኋላ ያበቃል፡፡

ንጋቱ ሙሉ

#Ethiopia #ShegerWerewoch #የሰነድ_ሙዓለ_ነዋይ_ገበያ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

00:00