TRACK
የሰላም ጥሪው ነፍጥ አንግቦ የሚንቀሳቀስ ቡድን ወደ ሰላማዊ ህይወት ለመመለስ በ 7 ቀን ውስጥ አሳውቆ ወደ ተሃድሶ ማዕከል እንዲገባ የሚያዝ ነው
00:00
ታህሳስ 3፣2016
የአማራ ክልል ያስተላለፈው የሰላም ጥሪም ማንኛውም በክልሉ ነፍጥ አንግቦ የሚንቀሳቀስ ቡድን ወደ ሰላማዊ ህይወት ለመመለስ በ 7 ቀን ውስጥ አሳውቆ ወደ ተሃድሶ ማዕከል እንዲገባ የሚያዝ ነው፡፡
ምህረት ስዩም
#Ethiopia #ShegerWerewoch #አማራ_ክልል #የሰላም_ጥሪ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments
00:00