የመፃህፍትንና የፅሁፎችን ስም ዝርዝር በዲጂታል መንገድ ማግኘት እንዲቻል ቢደረግም ሙሉ በሙሉ ዲጂታል አድርጎ ማቅረብ ግን አልቻለም ተባለ
TRACK

የመፃህፍትንና የፅሁፎችን ስም ዝርዝር በዲጂታል መንገድ ማግኘት እንዲቻል ቢደረግም ሙሉ በሙሉ ዲጂታል አድርጎ ማቅረብ ግን አልቻለም ተባለ

00:00

ታህሳስ 3፣2016

በድምፅ እና በምስል የተቀመጡ መዛግብቶች ወደ ዲጂታል መለወጥ ካልተቻለ መረጃዎችን ከጊዜ በኋለ ማግኘት እንደማይቻል ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡

የኢትዮጵያ ቤተ መዛግብት እና ቤተ መፃህፍት አገልግሎት በተቋሙ ውስጥ ያሉ መፃህፍቶችን እና ሌሎች ታሪካዊ ፅሁፎችን ስም ዝርዝር በዲጂታል መንገድ ሰዎች ማግኘት እንዲችሉ ቢያደርግም መዛግብቶቹን ሙሉ በሙሉ ዲጂታል አድርጎ ማቅረብ ግን አልቻለም፡፡

በረከት አካሉ

#Ethiopia #ShegerWerewoch #የኢትዮጵያ_ቤተ_መዛግብት_እና_ቤተ_መፃህፍት_አገልግሎት

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments

00:00