ባለሃብቶች ከአምራችነት ይልቅ ንግድን አብዝተው መምረጣቸው የአምራች ኢንዱስትሪው እንዳያድግ እንቅፋት መሆኑ ተሰማ
TRACK

ባለሃብቶች ከአምራችነት ይልቅ ንግድን አብዝተው መምረጣቸው የአምራች ኢንዱስትሪው እንዳያድግ እንቅፋት መሆኑ ተሰማ

00:00

ታህሳስ 3፣2016

የኢትዮጵያ ባለሃብቶች ከአምራች ዘርፉ ይልቅ የንግዱን ዘርፍ አብዝተው መምረጣቸው የአምራች ኢንዱስትሪው እንደታቀደው እንዳያድግ እንቅፋት መሆኑ ተሰማ፡፡

አምራች ዘርፉ ያሉበትን ችግሮች መፍታት ላይ ደግሞ መንግስት የቤት ስራውን እንዲሰራ ተጠይቋል፡፡

ፋሲካ ሙሉወርቅ

#Ethiopia #ShegerWerewoch #ኢኮኖሚ #Peace_And_Investment

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments

00:00