የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በተለያዩ ምክንያቶች በብርቱ መቸገራቸው ተነገረ
TRACK

የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በተለያዩ ምክንያቶች በብርቱ መቸገራቸው ተነገረ

00:00

ህዳር 11፣2016

የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በተለያዩ ምክንያቶች በብርቱ መቸገራቸው ተነገረ፡፡

የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ የሚያስመዘገቡ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ቁጥር አነስተኛ መሆን ለመቸገራቸው ዋነኛው ምክንያት እንደሆነ ተጠቅሷል፡፡

በግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የሚመዘገቡ ተማሪዎች ቁጥር እየቀነሰ በመምጣቱም ተቋማቱ ፈቃዳቸውን መልሰው የመመለስ አደጋ አንዣቦባቸዋል ተብሏል፡፡

ማንያዘዋል ጌታሁን ያዘጋጀውን በኤደንገነት መኳንንት

#Ethiopia #ShegerWerewoch #የግል_ከፍተኛ_የትምህርት_ተቋማት #የዲግሪ_ትምህርት

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments

00:00