ሚያዝያ 22፣2016
በምርምር የተገኙ የሠብል ዝርያዎች ከዋጋቸው አንስቶ ብዙ ውስብስብ ችግሮች እንዳሉባቸው ይነገራል።
የኒኩሌር ቴክኖሎጂን ያህል ጥበቃ የሚደረግላቸው ዝርያዎች ምርታማነታቸው ከነባሮቹ ያነሰ ሆኖ የሚገኝበት ጊዜ አለ።
በሽታ አስከትለው ጉዳት ያደረሱ ዝርያዎች ጭምር በኢትዮጵያ እንዳሉም ሠምተናል።
ለመሆኑ እንዲህ አይነት ያልተገመተ ውጤት ሊያመጡ በሚችሉ የሰብል ዝርያዎች ላይ ኢትዮጵያ የምትከተለው የጥንቃቄ ስርአት ምን ይሆን?
ንጋቱ ረጋሣ
#Ethiopia #ShegerWerewoch #የሰብል_ዝርያ #ምርምር
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments