ግጭቶች ባሉባቸው የሀገሪቱ ክፍሎች መድሃኒቶች በየብስ ማሰራጨት አልተቻለም ተባለ
TRACK

ግጭቶች ባሉባቸው የሀገሪቱ ክፍሎች መድሃኒቶች በየብስ ማሰራጨት አልተቻለም ተባለ

Avatar

ህዳር 4፣2016

ግጭቶች ባሉባቸው የሀገሪቱ ክፍሎች መድሃኒቶች በየብስ ማሰራጨት አልተቻለም ተባለ፡፡

የኢትዮጵያ መድሃኒት አቅራቢ አገልግሎት በፀጥታ ምክንያት በኪራይ አውሮፕላን መድሃኒቶቹን ለማሰራጨት ተገድጃለሁ ይህም ለከፍተኛ ወጪ ዳርጎኛል ብሏል፡፡

ያሬድ እንዳሻው

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments

Avatar