‘’በፒያሳና አራት ኪሎ አካባቢ እየፈሱ ያሉ ቤቶች ከዚህ ቀደም ቅርስ ተብለው ቢመዘገቡም አዲስ ያወጣሁትን መስፈርት አያሟሉም‘’ የቅርስ ጥበቃ ባለስልጣን
TRACK

‘’በፒያሳና አራት ኪሎ አካባቢ እየፈሱ ያሉ ቤቶች ከዚህ ቀደም ቅርስ ተብለው ቢመዘገቡም አዲስ ያወጣሁትን መስፈርት አያሟሉም‘’ የቅርስ ጥበቃ ባለስልጣን

Avatar

መጋቢት 13፣2016

ከሰሞኑ በአዲስ አበባ ከተማ በተለይ በፒያሳና አራት ኪሎ አካባቢ የሚፈርሱ ቤቶች ጉዳይ መነጋገሪያ ሆኖ ሰንብቷል፡፡

ከእነዚህ መካከል ከዚህ ቀደም በቅርስነት ተመዝግበው የቆዮ ከ 30 በላይ ቤቶች እንዲፈርሱ መወሰኑንም ሰምተናል፡፡

የቅርስ ጥበቃ ባለስልጣን በበኩሉ ቤቶቹ ከዚህ ቀደም ቅርስ ተብለው ቢመዘገቡም አዲስ ያወጣሁትን መስፈርት አያሟሉም ብሏል፡፡

ትዕግስት ዘሪሁን

#Ethiopia #ShegerWerewoch #ቤት_ፈረሳ #ዶሮ_ማነቂያ #ሀገር_ፍቅር_ትያትር #ቅርስ #ሐኪም_ወርቅነህ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

Avatar