የካቲት 14፣2016
በኢትዮጵያ 51 ከመቶ የሶስተኛ ክፍል ተማሪዎች ማንበብ አይችሉም፡፡
አራተኛ ክፍል ከደረሱትም ቢሆን ግማሾቹ ‘’ሀሁ’’ን አገጣጥመው ማንበብ ይቸግራቸዋል፡፡
በታችኛው የትምህርት ደረጃ ላይ ያሉ ተማሪዎች ከንባብ ጋር እንዲግባቡ መላው እንዴት ያለ ነው?
በታችኛው የትምህርት ደረጃ ላይ ያሉ ተማሪዎች ከንባብ ጋር እንዲግባቡ መላው እንዴት ያለ ነው?
ፍቅሩ አምባቸው
#Ethiopia #ShegerWerewoch #ተማሪዎች #ማንበብ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments