በትግራይ የሚገኙ ተፈናቃዮች ባጋጠማቸው የምግብ እርዳታ እጥረት ለረሃብ እየተጋለጡ ስለሆነ  ጊዜውን የጠበቀ እርዳታ እንዲደረግላቸው ተጠየቀ
TRACK

በትግራይ የሚገኙ ተፈናቃዮች ባጋጠማቸው የምግብ እርዳታ እጥረት ለረሃብ እየተጋለጡ ስለሆነ ጊዜውን የጠበቀ እርዳታ እንዲደረግላቸው ተጠየቀ

Avatar

የካቲት 19፣2016

በትግራይ ክልል የሚገኙ ተፈናቃዮች ባጋጠማቸው የምግብ እርዳታ እጥረት ምክንያት ለረሃብ እየተጋለጡ ስለሆነ በቂ እና ጊዜውን የጠበቀ እርዳታ እንዲደረግላቸው የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን እና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ከፍተኛ የሰብአዊ መብቶች ቢሮ በጋራ ባወጡት ሪፖርት አሳስበዋል፡፡

#Ethiopia #ShegerWerewoch #ትግራይ_ክልል #የምግብ_እጥረት

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

Avatar