TRACK

የህዝብ ሀብት ማባከናቸው በሒሳብ ምርመራ የተደረሰባቸው ዩኒቨርሲቲዎች ላይ የወንጀል ምርመራ ማድግ ሊጀመር ነው

00:00

ህዳር 13፣2016

በድምሩ በቢሊዮን የሚቆጠር የመንግስትና የህዝብ ሀብት ማባከናቸው በሒሳብ ምርመራ የተደረሰባቸው ዩኒቨርስቲዎች ላይ የወንጀል ምርመራ ማድግ ሊጀመር ነው፡፡

107 ቢሊዮን ብር የሚያወጣ የእርዳታ ስንዴ ለዱቄት ፋብሪካ ሸጠዋል በተባሉ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች ላይ የሚደረገው ምርምርም ቀጥሏል ተብሏል፡፡

ትዕግስት ዘሪሁን

#Ethiopia #ShegerWerewoch #የኦዲት_ግኝት

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments

00:00