ዲጂታል ስርዓት እና ኢትዮጵያ (ክፍል ሁለት)
TRACK

ዲጂታል ስርዓት እና ኢትዮጵያ (ክፍል ሁለት)

Avatar

ህዳር 1 2018

#ጉዳያችን - ዲጂታል ስርዓት እና ኢትዮጵያ (ክፍል ሁለት)

ሀገራት ወደ ዲጂታል መንገድ በሚያደርጉት ጉዞ የዛሬውን ብቻ ሳይሆን እንዳስፈላጊነቱ የቀደሙ በወረቀት ያሉ መረጃዎችንም ወደ ዲጂታል ስርዓት ያስገባሉ።

ኢትዮጵያ በዚህ ረገድ ምን ማድረግ ይኖርባታል?

የኤ.አይ.ቲ ቴክኖሎጂ ስራ አስኪያጅና የቴክኖሎጂ ባለሙያው አቶ እስራኤል ብሩክ በጉዳዩ ላይ የሰጡንን ማብራሪያ ያደምጡ….. ናቸው።

የቀደመው ተያያዥ ዘገባን ለማድመጥ …. https://tinyurl.com/uernphkz

ቴዎድሮስ ወርቁ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
👇👇👇

🌐Website፡ https://www.shegerfm.com/
🎥YouTube https://tinyurl.com/37tux478
🟦Telegram https://t.me/ShegerFMRadio102_1
📘Facebook፡ https://tinyurl.com/4tx8t8wm
💬WhatsApp ፡ https://tinyurl.com/ycxjmm3s
🐦X : https://x.com/shegerfm?s=2

Comments

Avatar