የአውሮፓ ሀገራት ከኢትዮጵያ የሚላክልን የአበባ ምርት ከተባይ ነፃ ስለመሆኑ ማረጋገጫ ካልተሰጠን ምርቱ እንዳይገባብን የሚል ማስጠንቀቂያ መስጠታቸው ተሰማ
TRACK

የአውሮፓ ሀገራት ከኢትዮጵያ የሚላክልን የአበባ ምርት ከተባይ ነፃ ስለመሆኑ ማረጋገጫ ካልተሰጠን ምርቱ እንዳይገባብን የሚል ማስጠንቀቂያ መስጠታቸው ተሰማ

00:00

የካቲት 21፣2016

የአውሮፓ ሀገራት ከኢትዮጵያ የሚላክልን የአበባ ምርት ከተባይ ነፃ ስለመሆኑ ማረጋገጫ ካልተሰጠን ምርቱ እንዳይገባብን የሚል ማስጠንቀቂያ መስጠታቸው ተሰማ፡፡

ኤፍ ሲ ኤም FCM የተባለ ተባይ ከአበቦች ጋር ወደ አውሮፓ እየገባ ጉዳት እያደረሰ መሆኑም ለመረጋገጡ ዛሬ ስለመፍትሄው በአዲስ አበባ እየተመከረ ነው፡፡

ምንታምር ፀጋው

#Ethiopia #ShegerWerewoch #የአበባ_ምርት

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

00:00