TRACK
በደብረፅዮን ገ/ሚካኤል የሚመራው እና ያለምርጫ ቦርድ ፍቃድ ጉባኤ ያካሄደው ሕወሀት፤ ‘’ጊዜያዊ አስተዳደሩ በእኛ ተወካዮች መያዝ አለበት’’ አለ
00:00
ነሐሴ 16፣2016
በደብረፅዮን ገ/ሚካኤል የሚመራው እና ያለምርጫ ቦርድ ፍቃድ ጉባኤ ያካሄደው ሕወሀት፤ ‘’ጊዜያዊ አስተዳደሩ በእኛ ተወካዮች መያዝ አለበት’’ አለ፡፡
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ጌታቸው ረዳ በበኩላቸው ‘’ከሰሞኑ ሕወሃት ያካሄደው ጉባኤ ሕገ-ወጥ መሆኑን ተናግረው የሚወሰኑ ውሳኔዎችም ተቀባይነት የላቸውም’’ ሲሉ ነግረውናል፡፡
ደብረፂዮን ገ/ሚካኤል ከሰሞኑ ለመገናኛ ብዙሃን በሰጡት መግለጫ 14ኛ ጉባኤ ላይ ባልተሳተፉ የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት ቦታ አዳዲስ የማዕከላዊ የኮሚቴ አባላት መመረጣቸውን ተናግረዋል፡፡
Comments
00:00