ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አዲስ ቦርድ ከተሰየመለት በኋላ በባንክ ቢዝነስ ውስጥ በጤና እየሰራ መሆኑ ተሰምቷል
TRACK

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አዲስ ቦርድ ከተሰየመለት በኋላ በባንክ ቢዝነስ ውስጥ በጤና እየሰራ መሆኑ ተሰምቷል

00:00

መጋቢት 20፣2016

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አዲስ ቦርድ ከተሰየመለት በኋላ በባንክ ቢዝነስ ውስጥ በጤና እየሰራ መሆኑ ተሰምቷል፡፡

ባንኩ ከዚህ ቀደም ከፍተኛ የሊኩዲቲ ቀውስ እንደገጠመውና ይህንንም እንደተሻገረ ተናግሯል፡፡

ንብ ባንክ ከዚህ ቀደም ያጋጠሙት ችግር ተከትሎ በጊዜው እስከ 2 ቢሊዮን ብር ድረስ ያለምክንያት ጭምር ደንበኞች ወደ ሌላ ባንክ እንዲያዘዋር መጠየቃቸው ተሰምቷል፡፡

ተህቦ ንጉሴ

#Ethiopia #ShegerWerewoch #ንብ_ኢንተርናሽናል_ባንክ #ባንክ #Liquidity_Crisis

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

00:00