በመጪው ወር በአራት ክልሎች ውስጥ ለሚደረገው ምርጫ የመራጮች የምዝገባ ጊዜ በአንድ ሳምንት ተራዝሟል ተባለ
TRACK

በመጪው ወር በአራት ክልሎች ውስጥ ለሚደረገው ምርጫ የመራጮች የምዝገባ ጊዜ በአንድ ሳምንት ተራዝሟል ተባለ

Avatar

ግንቦት 5፣2016

በመጪው ወር በአራት ክልሎች ውስጥ ለሚደረገው ምርጫ የመራጮች የምዝገባ ጊዜ በአንድ ሳምንት ተራዝሟል ተባለ፡፡

ቦርዱ ቀደም ሲል በያዘው የጊዜ ሰሌዳ መሰረት የመራጮች የምዝገባ ጊዜ መጠናቀቂያው ዛሬ ነበር፡፡

የኔነህ ሲሳይ

#Ethiopia #ShegerWerewoch #ምርጫ_ቦርድ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

Avatar