ህዳር 25፣2017
የማህበራዊ ሚዲያን ተጠቅመው ሀሰተኛ መረጃ እና የጥላቻ ንግግር የሚያሰራጩ ሰዎች ለመቅጣት የሚያስችል ህግ አለ፡፡
ሆኖም የህጉ ተፈፃሚነት ዝቅተኛ መሆኑን የህግ ባለሞያ ነግረውናል፡፡
የመገናኛ ብዙሃን ባለስልጣንም የህጉ ተፈፃሚነት ዝቅተኛ መሆኑን ተናግሮ እንዲሻሻል ምክረ ሀሳብ ከመስጠት በዘለለ ምንም ማድረግ እንደማይችል አስረድቷል፡፡
በኢትዮጵያ የማህበራዊ ሚዲያ ላይ የጥላቻ ንግግር የሚያሰራጩ አባላት ላይ ከአንድ አመት እስከ አምስት አመት እንደሚቀጡ በህጉ ተቀመጠዋል፡፡
Comments