የትራንዚት መንገደኞች ከ24 ሰዓት እስከ 7 ቀናት ለሚደርስ ቆይታ ያለ ቪዛ ክፍያ ወደ ሀገር ውስጥ ገብተው መጎብኘት ተፈቅዷል።
TRACK

የትራንዚት መንገደኞች ከ24 ሰዓት እስከ 7 ቀናት ለሚደርስ ቆይታ ያለ ቪዛ ክፍያ ወደ ሀገር ውስጥ ገብተው መጎብኘት ተፈቅዷል።

Avatar

ሚያዝያ 13/ 2018

የቱሪዝም ሚኒስቴር የእግረ መንገድ ቱሪዝምን ለማሳደግ በቅርቡም በኢትዮጵያ አየር መንገድ ለሚጓዙ የትራንዚት መንገደኞች ከ24 ሰዓት እስከ 7 ቀናት ለሚደርስ ቆይታ ያለ ቪዛ ክፍያ ወደ ሀገር ውስጥ ገብተው መጎብኘት ተፈቅዷል።

ይህ እየሆነ ያለው ሀገሪቱ በዚህ ዘርፍ ያላትን አቅም ለመጠቀም በማለም እንደሆነ ያነጋገርናቸው የቱሪዝም ባለሙያዎች ያስረዳሉ፡፡

በተለይ 7 ቀን ድረስ መሆኑ የእግረ መንገድ ቱሪስቶች መላው የኢትዮጵያ ክፍልን እንዲጎበኝ ለማስቻልና ሀገሪቱን ለማስተዋወቅ ተገቢውን ገቢ ከዘርፉ እንዲገኝ ይረዳልም ብለዋል ባለሙያዎች፡፡

የቱሪዝም ባለሙያው አቶ ኤንዲ አሰፋ አንድ ቱሪስት መላው ኢትዮጵያን ለመጎብኘት ከ7 እስከ 10 ቀን ድረስ ካገኘ በቂ መሆኑን ያስረዳሉ፡፡

Comments

Avatar