ጥር 2፣2017
በየዓመቱ ከወሊድ ጋር በተገናኘ እስከ 12,000 ሴቶች ሕይወታቸውን ያጣሉ፡፡
የያዝነው የጥር ወር የጤናማ እናትነት ወር ተብሎ እየተከበረ፡፡
በየአመቱ ለ5,000 የኢትዮጵያ ሴቶች ሞት ምክንያት የሆነው የማህፀን በር ካንሰር እና በወሊድ የሚሞቱ እናቶችን ችግር ለመቅረፍ እየሰራ ወሩን እንደሚያሳልፍ ጤና ሚኒስቴር ተናግሯል፡፡

Comments