መጋቢት 12፣2016
በየአካባቢዎቹ የተከሰቱ እና እየተከሰቱ ያሉ ግጭቶች፣ ጦርነቶች በቀለኛ ትውልድ እንዲፈጥር ከፍተኛ አስዋፅኦ እያደረጉ ነው ተባለ፡፡
‘’ጦርነቶች በሙሉ በቃ ሊባሉ ይገባል’’ ሲል የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኛ ሴቶች ብሔራዊ ማህበር ተናግሯል፡፡
ማርታ በቀለ
#Ethiopia #ShegerWerewoch #አካል ጉዳተኛ ሴቶች #በቀል
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments