00:00
የካቲት 8፣2016
ነገ ለሚጀመረው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ሲባል የፀጥታ ሀይሉ ለሚያደርገው ስራ ነዋሪው ትብብር እንዲያደርግ የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ጥሪ አቀረበ፡፡
ፍተሻና ለእንግዶች ሲባል ደግሞ የመንገዶች መዘጋት እንደሚኖር ፖሊስ አስታውሷል፡፡
ወንድሙ ሀይሉ
#Ethiopia #ShegerWerewoch #ፍተሻ #የመሪዎች_ጉባኤ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments
00:00