ህዳር 12፣2016
የጫኝ እና አውራጅ ጭቅጭቅን ያስቀራል፣ የንብረት ባለቤቶችን መብት ያስጠብቃል የተባለ መመሪያ መውጣቱ ተሰምቷል፡፡
በተለይ በቤት ቅየራ ወቅት በጫኝ እና አውራጆች ብዙዎች መቸጋገራቸውን ሲናገሩ ይሰማል፡፡
ፍቅሩ አምባቸው
#Ethiopia #ShegerWerewoch #ጫኝና_አውራጅ #አዲስ_አበባ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments