ሚያዝያ 11፣2016
ለረዥም ዓመታት ለውጭ ባለሃብቶች ዝግ ሆኖ የቀረው የጅምላና ችርቻሮ ንግድ ክፍት እንዲሆን የሚፈቅድ መመሪያ ወጥቷል፡፡
መመሪያው እንደ ቡና፣ ጫት እና የቅባት እህሎች ያሉ የሚልክ የሀገር ቤት ባለሃብቶችም የውጭ ገበያም ያላጡ ምርቶች ላይ ጭምር የውጭ ባለሃብቶች እንዲካተት የሚፈቅድ ነው፡፡
ይህ ምን ያህል ተገቢ ነው?
የመመሪያ በጎ ጎን እና ስጋቶችስ ምን ምን ናቸው?
የምጣኔ ሀብት ባለሞያን ጠይቀናል፡፡
ትዕግስት ዘሪሁን
#Ethiopia #ShegerWerewoch #የጅምላ_ንግድ #የችርቻሮ_ንግድ #ምጣኔ_ሀብት #የውጪ_ባለሃብቶች
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: @ShegerFMRadio102_1
Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments