ዋና ዋና ያልኳቸውን  ሶስት አጀንዳዎች ለምክክር  ኮሚሽን  አስረክቢያለሁ ሲል የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ማህበራት ፌዴሬሽን ተናገረ
TRACK

ዋና ዋና ያልኳቸውን ሶስት አጀንዳዎች ለምክክር ኮሚሽን አስረክቢያለሁ ሲል የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ማህበራት ፌዴሬሽን ተናገረ

Avatar

ነሐሴ 29፣2016

አካል ጉዳተኞች በፖለቲካው እንዲሳተፉ መጠየቅን ጨምሮ ዋና ዋና ያልኳቸውን ሶስት አጀንዳዎች ለምክክር ኮሚሽን አስረክቢያለሁ ሲል የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ማህበራት ፌዴሬሽን ተናገረ፡፡

ፌዴሬሽኑ ውስብስብ ያልተፈቱ ችግሮች ያሉብን እኛ ስለሆንን አስቀድመን የለየናቸውን አጀንዳዎችን ለኮሚሽኑ እንዲመከርባቸው እና መፍትሄ እንዲገኙ አስረክቢያለሁ ሲል ተናግሯል፡፡

Comments

Avatar