TRACK
ኢትዮጵያ ፖሊሲዎች እያሻሻለች መምጣቷን ተከትሎ ቢዝነስ ስራ ኢንቨስትመንት እና ሌላው የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ከነበረበት ጠባይ ውጪ እየተጓዘ ነው
00:00
መስከረም 13፣2017
ኢትዮጵያ የገንዘብ ሥርዓቷን በፍጥነትና በተለዋዋጭ ፖሊሲዎች እያሻሻለች መምጣቷን ተከትሎ ቢዝነስ ስራ ኢንቨስትመንት እና ሌላው የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ከነበረበት ጠባይ ውጪ እየተጓዘ ነው፡፡
ወትሮም ቢሆን ከውጭ ምንዛሪ ጋር በተገናኘ በይጨምራል ሀሳብና ያልተገመተ የንግድ ጠባይ የጥቁር ገበያው እየገነገነ መጥቶ ቆይቷል።
ይህን የተረዳው ብሔራዊ ባንክ የተለያዩ የገንዘብ ለውጥ ፖሊሲዎችንና የውጭ ምንዛሪ አስተዳደሮች ላይ ማሻሻያ አድርጓል።
ከዚህ መሀል ብሔራዊ ባንክ ነፃ የውጭ ምንዛሪ ቢሮዎች ያለማንም የባንክ ግንኙነት በተናጠል ፈቃድ እየሰጠ ነው።
በዚህ ረገድ የብሔራዊ ባንክን መስፈርት አማልቶ ኢትዮ ፎሬክስ የተባለ ድርጅት ነፃ የውጭ ምንዛሪ ቢሮ ለመክፈት ፈቃድ ማግኘቱን ለሸገር ራዲዮ ነግሯል።
Comments
00:00