00:00
የካቲት 11፣2016
በኦሮሚያ ክልል ከወለንጭቲ እስከ አዋሽ፣ በብዙው የአፋር ክልል እና የፀጥታ ችግር ባለበት የአማራ ክልል ደግሞ በደቡብ ጎንደር ሾፌሮች እየታገቱ መኪናዎችም እየተዘረፉ ነው ተባለ፡፡
የከባድ መኪና አሽከርካሪዎች ማህበር ለሾፌሮች እንቅስቃሴ አደገኛ የሆኑ አካባቢዎችን በመለየትና ለአሽከርካሪዎች ጥቆማ በመስጠት እየሰራሁ ነው ብሏል፡፡
ምንታምር ፀጋው
#Ethiopia #ShegerWerewoch #እገታ #ሾፌሮች #የከባድ_መኪና_አሽከርካሪዎች_ማህበር
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments
00:00