የተሻሻለው አዋጅ ህጋዊ ሰውነቱን አጥቶ የቆየው ህውሃት ዳግም የፖለቲካ ፓርቲ ሆኖ እንዲመዘገብ የሚያስችለው ነው
TRACK

የተሻሻለው አዋጅ ህጋዊ ሰውነቱን አጥቶ የቆየው ህውሃት ዳግም የፖለቲካ ፓርቲ ሆኖ እንዲመዘገብ የሚያስችለው ነው

00:00

ግንቦት 27፣2016

የኢትዮጵያ የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና የምርጫ ሥነ ምግባር አዋጅ ተሻሽሎ በሕዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት ፀደቀ፡፡

የተሻሻለው አዋጅ በሽብርተንነት በመፈረጁ ህጋዊ ሰውነቱን አጥቶ የቆየው ህውሃት ዳግም የፖለቲካ ፓርቲ ሆኖ እንዲመዘገብ የሚያስችለው ነው፡፡

ትዕግስት ዘሪሁን

Comments

00:00