በከፍተኛ መጠን ከት/ት ገበታ ውጪ የሚሆኑ ተማሪዎቿ የበዙባት ኢትዮጵያ የመጪ እጣ ፋንታዋ እንዴት ይናገር ይሆን?
TRACK

በከፍተኛ መጠን ከት/ት ገበታ ውጪ የሚሆኑ ተማሪዎቿ የበዙባት ኢትዮጵያ የመጪ እጣ ፋንታዋ እንዴት ይናገር ይሆን?

Avatar

ሚያዝያ 17 2017

በኢትዮጵያ ከቅድመ መደበኛ ጀምሮ እስከ ከፍተኛ የት/ት ተቋማት ድረስ ያለው የተማሪዎች ከት/ት ገበታ ውጪ የመሆን ጉዳይ ተደጋግሞ እየተነገረ ነው፡፡

የሀገር ተስፋ የሚመሰረተው በተማሩ ልጆች ላይ መሆኑ እየታወቀ በከፍተኛ መጠን ከት/ት ገበታ ውጪ የሚሆኑ ተማሪዎቿ የበዙባት ኢትዮጵያ የመጪ እጣ ፋንታዋ እንዴት ይናገር ይሆን? ባለሙያዎችን አነጋግረናል፡፡

ያሬድ እንዳሻው

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

📌 Telegram; https://t.me/ShegerFMRadio102_1

📌 YouTube: https://tinyurl.com/ky57kspd

📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s

📌 Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

📌 Linkedin : https://tinyurl.com/yhycs5r

Comments

Avatar