ለዝቅተኛ ደመወዝ ተከፋይ የመንግስት ሰራተኞች የኑሮ ጫናውን መቋቋም እንዲችሉ የተደረገው የደመወዝ ጭማሪ በካቢኔ ፀደቋል ተባለ
TRACK

ለዝቅተኛ ደመወዝ ተከፋይ የመንግስት ሰራተኞች የኑሮ ጫናውን መቋቋም እንዲችሉ የተደረገው የደመወዝ ጭማሪ በካቢኔ ፀደቋል ተባለ

Avatar

መስከረም 23፣2017

የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያን ተከትሎ ለዝቅተኛ ደመወዝ ተከፋይ የመንግስት ሰራተኞች የኑሮ ጫናውን መቋቋም እንዲችሉ የተደረገው የደመወዝ ጭማሪ በካቢኔ ፀደቋል ተባለ፡፡

የደመወዝ ማሻሻያው ከያዝነው መስከረም ወር ጀምሮ ይተገበራልም ተብሏል፡፡

ይህን ያሉት የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሺዴ ናቸው፡፡

Comments

Avatar