የካቲት 4፣2016
#ጉዳያችን
በጉዳያችን በተመረጡ ሀሳቦች ዙሪያ በየሳምንቱ የባለሞያ አስተያየት ይቀርባል፡፡
የዛሬው ጉዳያችን የጤናችንን ነገር ይመለከታል፣ የመጨረሻው ክፍል ነው።
ማብራሪያውን የሚያቀርቡልን በዘመናዊው ህክምናም፣ በወጌሻነቱም ልምድና ትምህርት ያላቸው የአብኬም ወጌሻ መስራች የእጅ ጥበብ ባለሙያዋ ማህደር ለታሪክ ናቸው።
አዘጋጁ ቴዎድሮስ ወርቁ ነው።
#Ethiopia #ShegerWerewoch #የወገብ_ህመም #ጤና #አብኬም_ወጌሻ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments