የተሽከርካሪ ጥሩንምባ በሚረብሻት ከተማ መስማት የተሳናቸው ያለችግር ማሽከርከር የሚችሉት እንዴት ነው?
TRACK

የተሽከርካሪ ጥሩንምባ በሚረብሻት ከተማ መስማት የተሳናቸው ያለችግር ማሽከርከር የሚችሉት እንዴት ነው?

Avatar

ሰኔ 9 2017

መስማት ለተሳናቸው የአሽከርካሪነት የብቃት ማረጋገጫ እንዲሰጣቸው፣ ማሽከርከርም እንዲፈቀድላቸው ለዓመታት ሲጠየቅ ቆይቷል፡፡

ከ5 ዓመት በፊት የወጣው መመሪያ አሁን ፀድቆ መስማት የተሳናቸው የአሽከርካሪነት መንጃ ፈቃድ እንዲያወጡ ለማድረግ ዝግጅት ተጀምሯል፡፡

ለመሆኑ መመሪያው ወደ ስራ ከመግባቱ በፊት ምን ዓይነት ዝግጅት እየተደረገ ነው፡፡

የተሽከርካሪ ጥሩንምባ በሚረብሻት ከተማ ፣ አሽከርካሪዎች በክላክስ መረጃ መለዋወጣቸው ልማድ በሆነበት ጎዳና መስማት የተሳናቸው ያለችግር ማሽከርከር የሚችሉት እንዴት ነው?

Comments

Avatar