00:00
ጉዳያችን
በጉዳያችን በተመረጡ ሀሳቦች ዙሪያ በየሳምንቱ የባለሙያ ሀሳብ ይቀርባል፡፡
የዛሬው ጉዳያችን የቴክኒክና ሞያ ተቋማት፣ ቴክኖሎጂና ቴክኖሎጂስት እንዲሁም ወደ ሀገር ውስጥ የሚገቡ የቴክኖሎጂ ውጤቶችን ይመለከታል።
ማብራሪያውን የሚያቀርቡት ወጣቶችና ቴክኖሎጂን በተመለከተ ጥናታዊ ፅሑፎችና መፅሐፍትን በማዘጋጀት ስራ ላይ የተሰማሩት አቶ ደጁ እልፍነህ ናቸው።
አዘጋጁ ቴዎድሮስ ወርቁ ነው፡፡
#Ethiopia #ShegerWerewoch #ጉዳያችን #ወጣቶችና_ቴክኖሎጂ #የቴክኒክና_ሞያ_ተቋማት
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments
00:00