''ተደጋግሞ ሲነሳ የነበረውን የመምህራን የመኖሪያ ቤት ጥያቄ መልስ እያገኘ ነው'' የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር
TRACK

''ተደጋግሞ ሲነሳ የነበረውን የመምህራን የመኖሪያ ቤት ጥያቄ መልስ እያገኘ ነው'' የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር

00:00

ግንቦት 1፣2016

ተደጋግሞ ሲነሳ የነበረውን የመምህራን የመኖሪያ ቤት ጥያቄ መልስ እያገኘ ነው ሲል የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ተናገረ፡፡

የመምህራን የአሁን ጥያቄ የደመወዝ ጭማሪ ሳይሆን ያለ ፈቃዳቸው ለልማት በሚል ከደመወዝ የሚቆረጥ ገንዘብ ነው ሲል ማህበሩ ለሸገር ተናግሯል፡፡

በረከት አካሉ

Ethiopia #ShegerWerewoch #የመምህራን_መኖሪያ_ቤት #የደመወዝ_ጭማሪ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

00:00