ታህሳስ 20/2018
ጉዳያችን - የመቀንጨር ችግር እና መዘዙ (ክፍል 1)
በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የዞሎጂ ትምህርት ክፍል መምህርና ተመራማሪ የሆኑት ሀብቴ ጀቤሳ(ዶ/ር) የኢትዮጵያ ትልቁ ችግር ስለሆነውና በተመጣጠነ ምግብ እጥረት ምክንያት ስለሚመጣ የመቀንጨር ችግርና መዘዙ በተመለከተ የሰጡንን ማብራሪያ ያድምጡ….
ቴዎድሮስ ወርቁ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Website፡ https://www.shegerfm.com/
YouTube : https://youtube.com/@shegerfm1021radio?si=MIGhci0wINMYwCmw
Telegram : https://t.me/ShegerFMRadio102_1
Facebook፡ https://web.facebook.com/Sheger102.1
WhatsApp : https://whatsapp.com/channel/0029VaAOnG9J3juypE0M4G1O
X : https://x.com/shegerfm?s=2
Comments