ከወርቅ ወጪ ንግድ ያገኘችው ገቢ ከአምናው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲመሳከር ከ540 በመቶ በላይ ጭማሪ አለው ተባለ፡፡
TRACK

ከወርቅ ወጪ ንግድ ያገኘችው ገቢ ከአምናው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲመሳከር ከ540 በመቶ በላይ ጭማሪ አለው ተባለ፡፡

Avatar

መስከረም 23፣2017

ኢትዮጵያ በተያዘው በጀት ዓመት የመጀመሪያዎቹ 3 ወራት ከወርቅ ወጪ ንግድ ያገኘችው ገቢ ከአምናው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲመሳከር ከ540 በመቶ በላይ ጭማሪ አለው ተባለ፡፡

ይህን ያለው የብሄራዊ ባንክ ነው፡፡

የብሔራዊ ባንክ ዋና ገዢ አቶ ማሞ ምህረቱ የውጭ ምንዛሪ አስተዳደር ላይ ያደረግነው ለውጥ ያሰብነውን ግብ እየመታ ነው ብለዋል፡፡

ባለፈው ዓመት በመጀመሪያው ሩብ ዓመት ከወርቅ የተገኘው የውጭ ምንዛሪ 58 ሚሊዮን ዶላር ብቻ ነበር ተብሏል፡፡

Comments

Avatar