የጤና ተቋማት የመድሃኒትና የህክምና መሳሪያ እጥረት ችግር ለመፍታት ምን እየተሰራ ነው?
TRACK

የጤና ተቋማት የመድሃኒትና የህክምና መሳሪያ እጥረት ችግር ለመፍታት ምን እየተሰራ ነው?

Avatar

ህዳር 17፣2017

የጤና ተቋማት በመድሃኒትና በህክምና መሳሪያ እጥረት የሚቸገሩት መድሃኒት ማንኛውም ቁስ በሚዛበት የግዥ መመሪያ ስለሚገዛ እና በውጭ ምንዛሪ እጥረት ነበር ተብሏል፡፡

በተለይም የውጭ ምንዛሬ እጥረት የሃገር ውስጥ መድሃኒት አምራቾችን አላንቀሳቅስ ብሏቸው ከነበራቸው 28 በመቶ የአቅርቦት ድርሻ ወደ 3 በመቶ እንዲወርዱ አስገድዶ ቆይቷል ተብሏል፡፡

ይህን ችግር ለመፍታት ምን እየተሰራ ነው?

ምህረት ስዩም

Comments

Avatar