00:00
ታህሳስ 23፣2016
አፍሪካዊያን እርስ በርስ ያለ ቀረጥ ይገበያዩበታል የተባለው እና ከሁለት ዓመት በፊት ወደ ስራ እንደሚገባ ተነግሮለት የነበረው የአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጠና ከሙከራ የዘለለ ተግባር አልታየበትም፡፡
ይሁንና ወደ ስራ ሲገባ ጀማሪ አምራች ኢንዱስትሪዎች ላይ ጫና እንዳይበረታባቸው የሚያስችል አሰራር እንደሚዘረጋ የንግድና ቀጠና ትስስር ሚንስቴር ተናገረ፡፡
በረከት አካሉ
#Ethiopia #ShegerWerewoch #የአፍሪካ_ነፃ_የንግድ_ቀጠና
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments
00:00