የገበያ ቅኝት - በክረምት ወቅት የሚዘወተሩ አልባሳት እና ጫማዎች ሸመታ
በኢትዮጵያ ባሉት አራት ወቅቶች መሰረት የክረምት ወራት ከሰኔ 26 እስከ መስከረም 25 ድረስ ያሉት 3 ወራትን የሚሸፍን ቢሆንም የዘንድሮ ክረምት ከጊዜው ቀድሞ ገብቷል፡፡
ክረምቱን ተከትሎ የአየር ጠባዩ በመቀየሩ አለባበስንም ለመቀየር ያስገድዳል፡፡

Comments