ከውጭ የሚገባ የስንዴ ዱቄት ላይ ተጥሎ የነበረው ታክስ ከ15 በመቶ ወደ 25 በመቶ ከፍ መደረጉ ተሰማ
TRACK

ከውጭ የሚገባ የስንዴ ዱቄት ላይ ተጥሎ የነበረው ታክስ ከ15 በመቶ ወደ 25 በመቶ ከፍ መደረጉ ተሰማ

Avatar

መጋቢት 12፣2016

የሀገር ውስጡን ምርት ለማበረታታት ከውጭ የሚገባ የስንዴ ዱቄት ላይ ተጥሎ የነበረው ታክስ ከ15 በመቶ ወደ 25 በመቶ ከፍ መደረጉ ተሰማ፡፡

የዱቄት ፋብሪካዎችን አላሰራ ብለው የነበሩ እና ከታክስ ጋር የተያያዙ ችግሮች በመፍታታቸው ስራ አቁመው የነበሩ ፋብሪካዎች ስራ መጀመራቸው ተነግሯል፡፡

ተህቦ ንጉሴ

#ShegerWerewoch #የዱቄት_ፋብሪካዎች #የስንዴ ዱቄት

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

Avatar