ለ24,000 የቴክኒክና ሞያ አሰልጣኝ መምህራን ስልጠና መስጠት ዛሬ ተጀምሯል
TRACK

ለ24,000 የቴክኒክና ሞያ አሰልጣኝ መምህራን ስልጠና መስጠት ዛሬ ተጀምሯል

Avatar

ነሐሴ 22፣2016

በዘርፉ ፖሊሲ፣ ስትራቴጂዎችና አዳዲስ እሳቤዎች ላይ የአሰልጣኞችን ግንዛቤ ለማሳደግ ይረዳል የተባለ ስልጠና ለ24,000 የቴክኒክና ሞያ አሰልጣኝ መምህራን ስልጠና መስጠት ዛሬ ተጀምሯል፡፡

ስልጠናው ከዛሬ ነሃሴ 22 አስከ ጳጉሜ 3 የሚቆይ ሲሆን ‘’ብቃት ለቴክኒክና ሙያ ልህቀት’’ በሚል መሪ ሃሳብ እንደሚሰጥ የስራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ተናግሯል፡፡

በዚህም በ17 የስልጠና ማዕከላት 24,000 የሚጠጉ የቴክኒክና ሞያ አሰልጣኞች ተሳታፊ የሚሆኑ ሲሆን ስልጠናው ከዛሬ ጀምሮ ለተከታታይ 12 ቀናት የሚካሄድ ይሆናል፡፡

Comments

Avatar