በኢትዮጵያ አብዛኛው የፋይናንስ ተቋም አሰራሩ አንድ ዓይነት ነው።
TRACK

በኢትዮጵያ አብዛኛው የፋይናንስ ተቋም አሰራሩ አንድ ዓይነት ነው።

00:00

በኢትዮጵያ አብዛኛው የፋይናንስ ተቋም አሰራሩ አንድ ዓይነት ነው።

በተለይ በዓል በመጣ ግዜ ፤ በዓሉን ታሳቢ በማድረግ የብድር አገልግሎት የሚሰጡ የፋይናንስ ተቋም ቁጥራቸው ቢጨምር ፤ አንዛኛውን ሰው በፋይናንስ ለማካተት አንደኛው መንገድ ይሆናል ይባላል።

በበዓል ወቅት እና የማህበራዊ አገልግሎት ጊዜ ለአንድ ቀንም ቢሆን አስቸኳይ የፋይናንስ አቅርቦት ለማግኘት አብዛኛው የፋይናንስ ተቋም ብድር ሲሰጥ አይታይም፡፡

ይሁንና የማህበራዊ እና የበዓል ሰሞን ወጭዎቼን ለመሸፈን የሚያስፈልግ የፋይናንስ አስቸኳይ ብድር አገልግሎት ስራ መጀመሩን ሰምተናል፡፡

ይህ የፋይናንሰ አቀባይ ምንዳ የገንዘብ ቁጠባና ህብረት ስራ ማህበር ይባላል።

ደንበኞች ይህን አገልግሎት በአጭሩ እንዴት ያገኙታል?

ተህቦ ንጉሴ

Comments

00:00