TRACK
በወሎ ቴርሸሪ ኬር የህክምና እና ማስተማሪያ ሆስፒታል ፕሮጀክት ላይ በተደረገ ኦዲት ከ23 ሚሊዮን ብር በላይ ወደ ባንክ ሳይገባ መቅረቱ ተረጋግጧል
ህዳር 30፣2017
በወሎ ቴርሸሪ ኬር የህክምና እና ማስተማሪያ ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት ላይ በተደረገ የክዋኔ ኦዲት ከ23 ሚሊዮን ብር በላይ ወደ ባንክ ሳይገባ መቅረቱ ተረጋግጧል፡፡
ይህን ያለው የፌዴራል የዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት ነው፡፡
ለሆስፒታሉ ግንባታ ከኩፖን ቲኬት16 ሚሊዮን 43ሺህ ብር ተግኝቶ ገንዘቡ ባንክ እንዳልገባ የኦዲት ሪፖርቱ አሳይቷል፡፡
Comments