00:00
በወረቀት ተፅፎ፣ ከመዝገብ ቤት ተደርድሮ ከነበረው አሰራር ወደ ኮምፒውተር እና የእጅ ስልኮች ፣ በእግር በፈረስ ፣ በመኪና በአውሮፕላን ተሂዶ ከሚከወን ስራ ካሉበት ሆኖ በየትኛውም የአለም መአዘን ስራ መስራት ወደሚቻልበት ዘመን ተሸጋግረናል፡፡
ኢትዮጵያ የዲጂታል ዘመን፣ የዲጂታል ኢኮኖሚ ብላ አሰራሩንም ወደዚያው የኦላይን መላ እያደረገች ነው፡፡
ለዚህም ብዙ ሀብት እየፈሰሰ የመሰረተ ልማት ተሰርቷል፣ ህግና አሰራሮችም ተዘርግተዋል፡፡
በዚህ የኢንተርኔት ዘመን አሰራር ላይ ሆነን ግን አሁንም ያልተሻገናቸው እና ፈተና የሆኑ ጉዳዮች አሉ፡፡
Comments
00:00