ታህሳስ 18፣2017
የህክምና ባለሞያዎች ለአካል ጉዳተኞች የጤና አገልግሎትን በምልክት ቋንቋ ጭምር እንዲሰጡ ስልጠና እየሰጠሁ ነው ሲል የኢትዮጵያ ሴንተር ፎር ዲስ ኤቢሊቲ ኤንድ ዴቨሎፕመንት (ECDD) ተናገረ።
የማዕከሉ ዳይሬክተር ጌታሁን ስምኦን እንደነገሩን ECDD የህክምና ባለሞያዎች የምልክት ቋንቋን በተገቢው መንገድ በማወቅ መስማት ለተሳናቸው ወገኖች የህክምና አገልግሎትን እንዲሰጡ እያሰለጠንን ነው ብለዋል።
Comments